ይሳተፉ

የዚህ ዌብ ሳይት መሰረታዊ አላማ የመጽሃፍ ቅዱስን እውነት ከወገኖች ጋር መካፈል፣እውነቱን በፍቅር፣በትህትናና በልባዊ ሸክም ማስተላለፍ እንዲሁም ከሰዋዊ አላማና እውቀት ይልቅ የህያው አምላክን ፈቃድ ማክበር ነው።ለዚህ አላማም መልካም ፈቃድ ካላቸው ወገኖች ጋር መወያየት፣አስተያየት መቀበልና ጥያቄዎችን ማስተናገድ ተገቢ በመሆኑ ይህ ሃሳብ ላላቸው ሁሉ ይህ መድረክ ተዘጋጅቶአል።

3 thoughts on “ይሳተፉ

  1. dears
    it’s blessing to share spiritual knowledge among people in Christ.
    God bless you

  2. ለምተደርጉት አስተውጾ ሁሉ እግዚአብሔር ይበርከችሁ

  3. ጌታ ይባርካችሁ ድንቅ እውነቶችን አግኝቻለሁ ጽሁፎቻችሁን ባገኝ ደስ ይለኛል ለበረከት ሁኑ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *