የአምልኮ ንጥቂያ[Faith in the worldly way]

ብዙ ሰዎች መንፈሳዊነትን በሚጋፋ የህይወት እንቅስቃሴ ውስጥ ራሳቸውን አስገብተው ሳለ ያሉበት ጭልጥ ያለ አለማዊነት ምንም ተጽእኖ እንዳላደረገባቸው ሆነው መንፈሳዊነትን ያለ ችግር ሊኖሩት እንደሚችሉ ለአለም ሊያሳዩ ይሞክራሉ፡፡ዝናቸውን የምንሰማው ዘፋኞች፣ቁማርተኞች፣ሞዴሊስቶች፣ በውጪው አለም ደግሞ እጅግ አስደንጋጭ በሆነ ክፉ ተግባር ውስጥ ያሉ ሰዎች ወደ ቤተ-አምልኮ ሲያዘወትሩ ወይም ፕሮግራሞችን ሲካፈሉ በሚዲያ መስኮት የምናየው ነው፡፡ታዲያ እኛም ያንን እንመለከትና በውኑ ዝነኞች በአምልኮ …
Continue reading የአምልኮ ንጥቂያ[Faith in the worldly way]

ራስን የመጣል ስልጣኔ[1/2]

የመጨረሻው ዘመን ስልጣኔ ፣ቴክኖሎጂ፣ ሳይንስ፣ ማህበራዊ ህይወት ወዘተ ከፍታ ላይ  ሆኖ የሚታይበት ዘመን ነው፡፡ሰው ተራርቆ መኖር ያበቃበት፣አንዱ ጉዋዳ የሆነው ጊዜ ሳይፈጅ ሌላው ጆሮ ድረስ ፈጥኖ ተጉዞ የሚሰማበትና ድርጊቱ በማስረጃ የሚተላለፍበት፣ የኑሮ ውጣውረዶች እጅግ ተቃልለው በብዙ መልኩ ትውልዱ የተመቻቸ ኑሮ የቀረበለት ዘመን ነው፡፡ገንዘብ አይጠር እንጂ ቴክኖሎጂ በእጅ ነው፡፡የስልጣኔስ ነገር? ስልጣኔ እንደ ቴክኖሎጂ ውጤት ከፋብሪካ ተመርቶ አይወጣም፡፡ስልጣኔ …
Continue reading ራስን የመጣል ስልጣኔ[1/2]

ህይወት የሚገኝበት ትምህርት

ዕብ.10:19-20 “እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ በመረቀልን በአዲስና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስት በኢየሱስ ደም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል እንድንገባ ድፍረት ስላለን፥…“ እግዚአብሄር በአዲስ ኪዳን የከፈተው አንድ ብቸኛ መንገድ ህይወት ያለበት መንገድ ነው።ህያው መንገድ ህያው አምላክ የሚገለጥበት አዲስ የህይወት ስርአት ነው።ህያዋን የሆኑ በመንፈስ የተወለዱ ነፍሳትም ይመላለሱበታል።ህያዋን የሆኑ እነዚህ መንፈሳውያን ከመንገዱ ሳይለቁ ጸንተው እንዲኖሩ እግዚአብሄር የህይወት ትምህርትን ይገልጥላቸዋል።ህይወት የሚገኝበትን …
Continue reading ህይወት የሚገኝበት ትምህርት

የቀጠነው መንገድ ለዚህ ዘመን

ማቴ.13-14 “በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።” የእግዚአብሄር ቃል ከሚገልጠው መንፈሳዊ መንገድ መሃል ቀድሞ የምናገኘው ትልቅ መንገድ ተብሎ የተጠራውን ነው። የመንገዱ መጠን በትልቅነቱና በሚያስተናግደው መንገደኛ ብዛት ተገልጦአል። ይህ መንገድ  ትልቅ ይሁን እንጂ ለሰው ልጆች ጥንቃቄ  …
Continue reading የቀጠነው መንገድ ለዚህ ዘመን