ቃለ-መለኮት ወይም የመለኮት ቃል የእግዚአብሄር ድምጽ ማለት ነው፡፡ እግዚአብሄር ድምጹን ከራሱ አውጥቶ የሚናገር አምላክ ሲሆን ማስተላለፊያ መንገዱ ግን የተለያየ ነው፦ እግዚአብሄር በቀጥታ ድምጹን ለሰዎች ያሰማል፣ አሰምቶአልም፤ ድምጹን በመላእክት አንደበት ያስተላልፋል፣ አስተላልፎአልም፤ እንዲሁም የነቢያትን አንደበት ተጠቅሞ ወደ ህዝቡ ድምጹን ሲያሰማ ኖሮአል፣ አሁንም ያን ያደርጋል። ለዚህ ማረጋገጫ የሚሆን ቃል ቀጥሎ እንመለከታለን፦ ‘’ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ …
Continue reading ቃለ መለኮት(1…)
Month:November 2022
የስሜት አግባብነት[2…]
መንፈሳዊ ድንዛዜ ስሜትንም ይገድላል/ያደነዝዛል ውስጣችንን የሚያነቃቃ ነገር በሌለበት ሁኔታ ውስጥ የጠለቅ ሲሆን ፍላጎታችን የመቀዝቀዝ ሁኔታ ውስጥ ይሆናል፤ የመንፈስ ብርታት ሁለንተናን እንደሚያንቀሳቅስ ሁሉ ቅዝቃዜም መተሳሰር ያመጣል። በመንፈሳዊ ብርታት ውስጥ ስንገኝ የቃሉ ጥማት ይመጣል፣ የጸሎት መንፈስ ይበረታል፣ ቅድስና ገዢ ይሆናል፣ ህይወትም ይጸናል። መንፈሳዊ ቅዝቃዜ የድንዛዜ መገለጫ ሲሆን የሁሉ ነገር ፍላጎትና ጥማት መዘጋትና የፍላጎት ጥማት መዘጋት በመሆኑ የህይወት …
Continue reading የስሜት አግባብነት[2…]
ጥሪና አገልግሎት (2…)
የእግዚአብሄር አሳብ ሲፈጸም፣ ‘’ከእግዚአብሔር የተላከ ስሙ ዮሐንስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤ ሁሉ በእርሱ በኩል እንዲያምኑ ይህ ስለ ብርሃን ይመሰክር ዘንድ ለምስክር መጣ። ስለ ብርሃን ሊመሰክር መጣ እንጂ፥ እርሱ ብርሃን አልነበረም።’’(ዮሃ.1፡5-8) እግዚአብሔር ለተለየ አገልግሎት የላከው መጥምቁ ዮሐንስ አይሁድ ሁሉ በእርሱ በኩል የተገለጠውን አሰራር ተቀብለው እንዲያምኑ እርሱ ብርሃን ስለሆነው ስለ ክርስቶስ ተልእኮና ማንነት ይመሰክር ዘንድ በትንቢት ስለእርሱ …
Continue reading ጥሪና አገልግሎት (2…)
እውነትን ፍለጋ(2..)
እግዚአብሄር ትሁት ለሆኑ በልባቸውም ለሚፈልጉት ለእነርሱ እንዲህ ይላል፦ “እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው። እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ። ባሪያዎቹ የእስራኤል ዘር፥ ለእርሱም የተመረጣችሁ የያዕቆብ ልጆች ሆይ፥ የሠራትን ድንቅ አስቡ፥ ተአምራቱንም የአፉንም ፍርድ። እርሱ እግዚአብሔር አምላካችን ነው፤ ፍርዱ በምድር ሁሉ ነው። ቃል ኪዳኑን ለዘላለም፥ እስከ ሺህ ትውልድ ያዘዘውን ቃሉን አሰበ፥ ለአብርሃም ያደረገውን፥ ለይስሐቅም የማለውን፤ ለያዕቆብ …
Continue reading እውነትን ፍለጋ(2..)
