ስለእርሱ ያልኩት ይህ ነበር (ዮሐ.1:15) – 1… ስለመድሃኒታችንና ስለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቃሉ ምን ይላል? እርሱ ማን መሆኑን ለምንጠይቅ የእግዚአብሄር ቃል መልስ አለው። ቃሉ በዮሐ.1:30 እንደሚል፦ ‘’አንድ ሰው ከእኔ በኋላ ይመጣል፥ ከእኔም በፊት ነበርና ከእኔ ይልቅ የከበረ ሆኖአል ብዬ ስለ እርሱ ያልሁት ይህ ነው።’’ ይላል፤ ስለዚህ ቃሉ ዛሬም ስለርሱ የሚለው አለውና ከርሱ እንስማ። – እርሱ ሕዝቡን …
Continue reading ስለእርሱ ያልኩት ይህ ነበር (ዮሐ.1:15) – 1…
Month:October 2023
የአይን አምሮትና የሥጋ ምኞት(1…)
የሰው ልጅ በሃጢያት ምክኒያት እግዚአብሄር ካኖረው መንፈሳዊ ስፍራ ሲወድቅ፣ ከጌታ ክብር፣ ድምጽና መገኛ አካባቢ ወዲያው ተባርሮአል፤ ሃጢያት እግዚአብሄር ሊያየው የማይታገሰው አምጽ በመሆኑ አዳም በአምላኩ አካባቢ ከነሃጢያቱ ሊመላለስ አልቻለም ነበር፤ ስለዚህ በሃጢያት በወደቀበት በዚያው ወቅት አዳም ላይ ፍርድ ወድቆበታል፤ በዚያው ወቅት ለአዳም ተሰርቶ የነበረ ስፍራና መልካም ስራም ከርሱ ሃጢያት የተነሳ ተሽሮአል። ከፍርድ በሁዋላ ህይወት ለአዳም አስቸጋሪ …
Continue reading የአይን አምሮትና የሥጋ ምኞት(1…)
ብቸኛና ፍጹም ሀይማኖት(12…)
ያለጥርጥር ሁሉ ሊቀበሉት የተገባ የነጠረ እምነት አለ፣ ያለክርክር ሁሉ ሊከተሉት የተገባ ጌታ አለ፣ ያለማወላወል እጃቸውን ሊሰጡና በምስጋና ወደርሱ ሊገሰግሱ የተገባ አምላክ አለ፤ ይሄ አምላክ እናደርገው ዘንድ የተገባውን ትእዛዝ በፊታችን ሲያኖርም እንድንና ዋስትና ባለው መንገድ ውስጥ እንድንመላለስ ነው። በመጨረሻው ዘመን ግን ጨካኝ መንፈስ በግልጥም ተሰውሮም እየሰራ ስላለ ሃሰተኞች ሃይማኖቶች በእውነተኛ ሃይማኖት ላይ እንዲነሱ አድርጎአል፣ ብዙዎች ስተው …
Continue reading ብቸኛና ፍጹም ሀይማኖት(12…)
ፍጹማን ሁኑ!
ፍጹማን ሁኑ፦ በእግዚአብሄር የምትለወጡ ሁኑ፣ የራሳችሁን ችሎታ፣ አቅምና እውቀት ውስንነት አምናችሁ ተቀበሉ ሁሉን ለሚችል አምላክ ለርሱ ስፍራውን ልቀቁ፣ በቃሉ ላይ ያላችሁ እምነት ሙሉ ይሁን፣ የራሳችሁ ፈቃድ በእርሱ በእግዚአብሄር ፈቃድ ለመገዛት ፍጹም የተመቸና የተደላደለ ይሁን፣ በሙሉ ልባችሁ ለርሱ አሳብ ተሰጡ፣ ጉልበታችሁን ለርሱ፣ አሳባችሁን ለርሱ፣ ሃይላችሁን ለእርሱ፣ ሙሉ ፍቅራችሁ ለርሱ፣ ንጹህ አምልኮአችሁ ለርሱ (ከእርሱ በቀር ላለመስገድ፣ ላለመገዛት…) …
Continue reading ፍጹማን ሁኑ!
