ስለእርሱ ያልኩት ይህ ነበር (ዮሐ.1:15) – 2…

በቀደመው ክፍል እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ በሚለው የምስራች ቃል ውስጥ ከሚገኙ ትኩረታችንን ከሚስቡ ነገሮች መሃል መድሃኒት፣ ስምና ጽንስ እንደሚገኙ (የተጸነሰው ከመንፈስ ቅዱስ ነው ስለሚል) እነዚህ ሶስት ነገሮችም ሰማያዊ ምንጭ እንዳላቸው አይተናል፤ በተለይ መድሃኒትን በተመለከተ እግዚአብሄር በነቢያት በኩል አስቀድሞ እንደተናገረ እንዲያውም እርሱ ራሱ መድሃኒት ሊሆን እንደወሰነ ከቃሉ አይተናል። በእግዚአብሄር አሰራር የተገለጠ መድሃኒት ስጋና …
Continue reading ስለእርሱ ያልኩት ይህ ነበር (ዮሐ.1:15) – 2…

ተግዳሮት ተሸንፎአል(1…)

በእግዚአብሄር የታመንን ክርስቲያኖች ድሮ በአለም ሳለን (ወደ እምነት ሳንመጣ አስቀድሞ በአለማዊነት ህይወት ሳለን) ከነበረን ተግዳሮት ይልቅ አሁን የተለየ ምን አይነት ፈተና ገጠመን? በአለም ተጽእኖ ስር ሳለን ሲያስቸግሩን የነበሩ የስጋችን፣ የአለምና የሰይጣን ፍልሚያዎች አሁንም እንዳሉ ስላሉ በእኛ ህይወት ምን አዲስ ነገር ይኖራል? የሚል ጥያቄ ሊያመራምር ይችል ይሆናል። ምርመራውም ጥያቄውም ቢመጣ ትክክል ነው፣ ግን ተጠግተን ስንመለከት ውጊያውና …
Continue reading ተግዳሮት ተሸንፎአል(1…)

ሕጉ የሚለውን እንስማ

– ህጉ ስለ አምልኮ የሚለውን እንስማ – ህጉ ስለ አምላክ ማንነት የሚለውን እንስማ – ህጉ ህዝቡ ከአምላካቸው ጋር ስለሚኖራቸው ግንኙነት የሚለውን እንስማ – ህጉ ለማን እንደተሰጠ እንስማ – ህጉ ወደ ማን እንደሚመራ እንስማ ዘዳ.1:1-5‘’በዮርዳኖስ ማዶ በምድረ በዳ፥ በዓረባ ውስጥ በኤርትራ ባሕር ፊት ለፊት፥ በፋራን በጦፌልም በላባንም በሐጼሮትም በዲዛሃብም መካከል ሳሉ፥ ሙሴ ለእስራኤል ሁሉ የነገራቸው ቃል …
Continue reading ሕጉ የሚለውን እንስማ

የአብረሃም ዘር(1…)

የአብረሃም ዘር የሚባለው ወገን በትውልድ አንጻር ያየነው እንደሆነ እየተነጋገርን ያለው የአብረሃምን ልጆችና ከርሱ በኋላ የተከተሉት ወገኖችን የትውልድ መስመር ነው፤ የአብረሃም ታሪክ በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ ትልቅ ትኩረት የተደረገበት መሆኑ መሰረቱ ይህ ሰው ከራሱና ከወገኖቹ ሰዋዊ ፈቃድ ወጥቶ ወደ እግዚአብሄር የዘላለም እቅድ ውስጥ ታዛዥ ሆኖ የገባ በመሆኑ፣ ዘመኑን በሙሉ ለተገለጠለት አምላክ ታማኝ ሆኖ በመኖሩና በቀጣይም የእግዚአብሄር ቃል …
Continue reading የአብረሃም ዘር(1…)