የወንጌሉ መሰረት (2…)

በኤፌ2:20፣3፡16 ላይ ቃሉ ሲናገር፦ በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ …በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥… ይላል፡፡ ሀዋርያትና ነብያት መሰረት የሆኑት እውነተኛ የወንጌል አገልጋይ በመሆናቸው ነው፡፡ እነዚህ የእግዚአብሄር አገልጋዮች ኢየሱስ ክርስቶስ በእነርሱ አድሮ ለሚሰራው ስራ …
Continue reading የወንጌሉ መሰረት (2…)

ያለና የሚኖር (3…)

እግዚአብሄርን የተጠጉ ስለርሱ እንዲህ ይላሉ፡- ‘’እነሆ፥ እግዚአብሔር በኃይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል፤ እንደ እርሱስ ያለ አስተማሪ ማን ነው? መንገዱን ማን አዘዘለት? ወይስ፦ ኃጢአትን ሠርተሃል የሚለው ማን ነው? ሰዎች የዘመሩትን ሥራውን ታከብር ዘንድ አስብ። ሰዎች ሁሉ ተመልክተውታል፤ ሰውም ከሩቅ ያየዋል። እነሆ፥ እግዚአብሔር ታላቅ ነው፥ እኛም አናውቀውም። የዘመኑም ቍጥር አይመረመርም።’’ (ኢዮ.36:22) እርግጥ ነው፣ ያለና የሚኖረው ህያው አምላክ …
Continue reading ያለና የሚኖር (3…)

የአብረሃም ዘር(2…)

ባለፈው ጽሁፍ እንደተጠቀሰው የአብርሃም ዘር አብረሃም ከተለያዩ ሚስቶች የተወለዱለትን ልጆች በሙሉ የተመለከተ ቢሆንም በተለይ ግን እግዚአብሄር ለአብርሃም የገባውን የቃል ኪዳን ተስፋ የወረሰውን ዘር በይስሃቅ በኩል የተጠራውን ወገን ይመለከታል። የአብርሃም ዘር የተባለው ወገን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር በገባው ቃል ኪዳን በኩል ለአዲስ ኪዳን የመዳን መንገድ እንደሆነ በእግዚአብሄር ቃል ውስጥ ተቀምጦአል። በማቴዎስ ወንጌል መጀመሪያ ላይ ለማሳየት የተሞከረው የትውልድ …
Continue reading የአብረሃም ዘር(2…)

ለችግረኛው የቆመ(1…)

እግዚአብሄር በአምላካዊ ቸርነትና በፍጹም ደግነት ለቅዱሳን መጽናናትና ድጋፍ ሆኖ የሚገለጠው ሰዎች በነርሱ ላይ ያን አመለካከትና ምግባር ማሳየት ስለማይችሉ ነው። አለም በከፋ መንፈስ ተይዛ ሳለች ልጆችዋ በጎነትን ሊያፈልቁ ስለማይችሉ ህያው አምላክ ለራሱ የቀደሳቸውን ወገኖች እንዴት ባለ ምህረት እንዲያኖር ያውቃል። የሰው ልጆች ለደግነት መስፈርታቸው የሚወዱትና የሚወዳቸው ሰው መሆኑ፣ የሚጠቅሙትና የሚጠቅማቸው ሆኖ ሲገኝም ነው። በእግዚአብሄር ፊት ደስ የሚያሰኘውን …
Continue reading ለችግረኛው የቆመ(1…)