በሮሜ.14:1 ላይ ‘’በእምነት የደከመውንም ተቀበሉት፥ በአሳቡም ላይ አትፍረዱ።’’ ባለው መሰረት በእምነት ድካም ሲመጣ በአማኝ ላይ ከሚመጣ የአስተሳሰብ መናጋት ለመታደግ ጥንቃቄ እንዲኖረን ቃሉ ይመክራል። በተለምዶ እንደምናየው ሰው በአሳብ መናጋት ውስጥ ሲገባ ሌሎች ሰዎች በርሱ ላይ እንዲፈርዱ መንገድ ይከፍታል፤ በተለየ ሁኔታ እንዲገምቱት፣ እንዲተቹትና እንዲፈርዱበትም ያደርጋል። ያ የሚያስተች አመለካከት ደግሞ አድሮ የስነ ልቦና መናወጥ ምንጭ መሆኑ አይቀርም፤ በዚህ …
Continue reading መንፈሳዊ ድካም(2…)
Month:July 2023
ቅዱሳን ሁኑ!
ለህጉ መልስ ያለው ከጸጋው ዘንድ ነው ‘’…እንግዲህ ምን ይሁን? ከእነርሱ እንበልጣለንን? ከቶ አይደለም፤ አይሁድም የግሪክ ሰዎችም ሁሉ ከኃጢአት በታች እንደ ሆኑ አስቀድመን ከሰናቸዋልና፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦ ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥ በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነት የሚያደርግ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም።’’ (ሮሜ. 3:9-12) ሰው ከእግዚአብሄር ፊት ወድቆአልና ቅድስና በራሱ …
Continue reading ቅዱሳን ሁኑ!
ብቸኛና ፍጹም ሀይማኖት(9… )
ዕብ.3:1 ‘’ስለዚህ፥ ከሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች ሆይ፥ የሃይማኖታችንን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ’’ እውነተኛ ሃይማኖት ከአይሁድ እምነት ይጀምር እንጂ ፍጻሜውን ያገኘው በኢየሱስ የመስቀል ስራ አማካይነት በተሰጠን እምነት ነው፤ የዚህ ሃይማኖት ሊቀካህናትና የሃይማኖቱ ሃዋርያ ራሱ ጌታ ነው፤ አይሁድ የተቀበሉት ህግ ሊመጣ ለነበረው በእምነት ለሚገኘው ለክርስቶስ ጽድቅ እንደ ጥላ ነበረ። ይህም እምነት አብረሃም እግዚአብሄርን …
Continue reading ብቸኛና ፍጹም ሀይማኖት(9… )
ያለጊዜው አትፍረዱ(2… )
ያለጊዜው ፍርድ ለምን? ‘’በጨለማ የተሰወረውን ደግሞ ወደ ብርሃን የሚያወጣ የልብንም ምክር የሚገልጥ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ጊዜው ሳይደርስ አንዳች አትፍረዱ፤ በዚያን ጊዜም ለእያንዳንዱ ምስጋናው ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሆናል።’’ (1ቆሮ.4:5) ያለጊዜው ፍርድ አንድም ፈራጅ ሳይሆኑ በፍርድ ወንበር መሰየም ነው፣ ደግሞም የፍርድ ሰአት ሳይሆን ፈጥኖ ፍርድ ማኖር ነው። እውነታ ደግሞ ከእግዚአብሄር ዘንድ ፍርድ የሚወጣበት ትክክለኛው ጊዜ ሳይደርስ በፊት ድምዳሜ …
Continue reading ያለጊዜው አትፍረዱ(2… )
