እንደ አማኝና የጌታን ምህረት ተስፋ እንዳደረገ ክርስቲያን ትልቁ ፍላጎታችንና ልንደርስበት የምንፈልገው መሻታችን በእግዚአብሄር ፊት ነጽተንና ጻድቅ ሆነን መገኘት ነው፤ እግዚአብሄር በልጅነት ተቀብሎን፣ መንፈሱን ሰጥቶን የርሱን መንግስት ወራሽ እንሆን ዘንድ ነው፣ የሰውነታችን (አዲሱ ሰው የመሆናችን) መልካም መጨረሻ ይህ ነው። በዚህ አሰራር በኩል ልንደርስበት የምንሻውም ከኛነታችን ውጪ (ነጻ አውጥቶን) እግዚአብሄር አመጸኛ ሆነን እንዳይቆጥረን (ደግሞ እንዲቀበለን) እና በፊቱ …
Continue reading ህግ ፈጽሞ ሊያነጻ ያለመቻሉ
Month:January 2024
የወንጌሉ መሰረት (1…)
የወንጌሉ መሰረት ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፡፡ወንጌል የጌታን የማዳን ስራ የሚገልጥ መለኮታዊ አዋጅ ነው፤ ወንጌሉ የምስራች ሲሆን የወንጌል መነሻም መዳረሻም እሱ ሆኖ ለሰው ልጆች የማይነቃነቅና የጸና መሰረት በመሆን አስተማማኝነቱን አረጋግጦልናል፡፡ የአዲስ ኪዳን መሰረት የክርስቶስ የመስቀል ስራ ውጤት ስለሆነ ሰዎች ያን አውቀው በእምነት ይድኑ ዘንድ ለአለም ሊታወጅ የተገባው የጌታ አዋጅ ሆኖአል፤ ወንጌል የሰላም አዋጅ ስለሆነም እርሱ ተሰብኮ ሰዎች …
Continue reading የወንጌሉ መሰረት (1…)
ያለና የሚኖር (2…)
የአዲስ ኪዳን መጽሃፍ መጀመርያ፦ በመጀመርያ ቃል ነበረ ብሉይ ኪዳን ሲጀምር በመጀመርያ እግዚአብሄር ሰማይና ምድርን ፈጠረ ሲል በአዲስ ኪዳን በዮሃንስ ወንጌል መጀመሪያ ላይ በመጀመርያው ቃል ነበር ይላል። ስለዚህ በመጀመሪያው ቃል ከነበር፣ በፍጥረት አፈጣጠር ውስጥም ጅማሬውን እግዚአብሄር እንደጀመረው ካመለከተን ከፍጥረታት በፊት የነበረው ቃል የነበረው እግዚአብሄር ብቻ እንደሆነ እንመለከታለን፤ እግዚአብሄር ያለና የሚኖር መሆኑን ባወጀው መሰረት በፍጥረታት ስራው ጊዜ …
Continue reading ያለና የሚኖር (2…)
መጨረሻው ዘመን (2…)
የመጨረሻ ዘመን፡- የነገሮች ፍጻሚያ የሚመጣበት ዘመን፣ የእግዚአብሄር እቅድ የማጠናቀቂያ ዘመን፣ የእግዚአብሄር የዘላለም እቅድ መገለጫ ጅማሬ/ ዋዜማ፣ የአለም መጨረሻ፣ እግዚአብሄር በዚህ አለም የከፈተውን ፕሮግራም ማጠናቀቂያ፣ የጻድቃን አገር መገለጫ ዋዜማ፣ የዘላለም ጠላት ዲያቢሎስና አጋንንት በዘላለም ቅጣት የሚቀጡበት ፍርድ መባቻ ነው። የአለም ፍጻሜ ምልክት የሚገለጠው፦ የፍጥረቶች ማብቂያ ዘመን መድረሱን ለማሳየት፣ የእግዚአብሄር የዘላለም እቅድ መጀመሪያው ጊዜው እንደደረሰ ለምሳየት፣ እግዚአብሄር …
Continue reading መጨረሻው ዘመን (2…)
