የህይወታችን መሰርት ጌታ ኢየሱስ ነው፣ ደግሞም የመንፈሳዊ ህይወታችን እድገት ልክም ነው፤ ወደዚያ ልክ ለመድረስ ሁሌም እየተሰራን እስከ ፍጻሜ እንጓዋዛለን። ወደ እርሱ ሙላት እንዘረጋለን እንጂ ሙላቱን የሚፈጽመው እርሱ ራሱ ነው። የጀርባ ታሪካችን የሚያውቅ፣ ልካችንና መድረሻችን የሚያይ አምላክ ትክክለኛው ደረጃ እስክንደርስ በመንፈሱ እየሰራ በጸጋው እየደገፈና እያስተካከለ ያኖረናል። የቃሉ ውሃ-ልክ የእኛን መንፈሳዊ ሚዛን የሚያስተካክልና ወደ ልኩ የሚወስድ ብቸኛው …
Continue reading ልክ ለልከኝነት(1…)
Month:September 2022
ነጻ የወጣ ህዝብ[3…]
የማሰር ስልጣኖች በማይታዘዙ ዜጎች ላይ የሚያርፍ ቅጣት አለ፣ ይህ የማንኛውም ሃገረ- መንግስት ድንጋጌ ነው። የምድር መንግስታት ህግ አውጥተው ዜጎችን በዚያ ካላስተዳደሩ ምድር ሰላም አታገኝም፤ በዚህ ምክኒያት የትኞቹም ዜጎች ለሚገዙለት መንግስት ሊታዘዙ የግድ ሆኖአል። የእግዚአብሄር ወገኖችን ካየን እነርሱ በምድር ሳሉ የሰማይ መንግስት ዜጎች ብቻ ሳይሆኑ የምድር መንግስትም ጭምር እንደሆኑ ማስተዋል ይገባቸዋል። ስለዚህ እነርሱንም የምድር መንግስት ህግ …
Continue reading ነጻ የወጣ ህዝብ[3…]
የእግዚአብሄር መገለጥ፦ምንና ለምን(3…)
የመገለጡ ምክኒያት ስለሰው ጥቅም መሆኑ ዋነኛው ምክኒያት ነው፦ – በእይታ ውስጥ መገኘት እግዚአብሄርን ያየ አንድ ስንኩዋ የለም የሚል እርግጠኛ የእግዚአብሄር ቃል እያለ እንዲሁ በሆነ ስፍራ ”አየነው” የሚል ተቃራኒ የሚመስል ቃል ብናገኝ ግርታ መፈጠሩና መደናገር ሊሆን ግድ ነው የሚሆነው፤ ሆኖም ከመለኮታዊው እቅድ አንጻር የሚያስደንቅ ሊሆን አይችልም፤ ዋናው ነገር ግን የማይዋሽ እግዚአብሄር የተናገረውን ሁሉ በራሱ መንገድ ሊገልጠው …
Continue reading የእግዚአብሄር መገለጥ፦ምንና ለምን(3…)
እውቀተ መለኮት(2…)
ካለፈው የቀጠለ… የእግዚአብሄር እውቀት የእግዚአብሄርን ህልውና ያበስራል፤ አሰራሩን ይናገራል፤ አምላክነቱን ያውጃል። በእግዚአብሄር እውቀት መሰረት ላይ ያልቆሙ የሰው ልጆች ከእግዚአብሄር ስራ ጋር ይጋጫሉ፤ ባለማወቃቸው ጠንቅ ስህተት ትይዛቸዋለች፤ ለእግዚአብሄርም ቅጣት አሳልፋ ትሰጣለች፦ “እግዚአብሔር እንዴት ያውቃል? በልዑልስ ዘንድ በውኑ እውቀት አለ? ይላሉ። እነሆ፥ እነዚህ ኃጢአተኞች ይደሰታሉ፥ ሁልጊዜም ባለጠግነታቸውን ያበዛሉ።”(መዝ.73:11-12) ይህ በጎ ያልሆነ አሳብ የተፈጠረው ባለማወቅ ምክኒያት በመሆኑ ባልሆነ …
Continue reading እውቀተ መለኮት(2…)
