ራስን መጣል ከስልጣኔ ጋር? ራስን መጣል ከስልጣኔ ጋር በአፍሪካ ምድር መዋሃድ ይችላሉ ሲባል እዚህ አህጉር ላይ የስልጣኔ ትርጉዋሜና የራስ አተያይ (ለራስ የሚሰጥ ግምት) በተሳሳተ መንገድ ተጣምረው ይገኛሉ ማለት ነው፡፡ የገዛ ራስን በተሳሳተ መንገድ ማየት ባልሰለጠነ ስልጣኔ ላይ ተጨምሮ ይበልጥ ነገሮችን እንዳወሳሰበ ለማሳየትም ነው፡፡ራስን መጣል ሳያንስ የተሳሳተ ስልጣኔ ሲታከልበት በጣም ይጎዳል፡፡ ለምን ”ሰለጠንን” ብለን እንደሰለጠነ ሰው …
Continue reading ራስን የመጣል ስልጣኔ[2/2]
Month:February 2020
ሶምሶምና ህይወት [The failed Prince,1..]
እስራኤል በሀዘንና በጨለማ ውስጥ በነበረበት ወቅት በተስፋ የተወለደ የአንዲት መካን ልጅ ሶምሶን የእስራኤላውያን የወደፊት ተስፋ በመሆን የወገኖቹ ነጻነት በእርሱ ላይ የወደቀ ሰው ነበር፡፡ ያኔ እስራኤል በተገዢነት ውስጥ በመውደቁ በብዙ ነገር ከእግዚአብሄር ክብር ውጪ ሆኖአል፡፡ ህዝቡ በባርነት ስር ስለነበረ መውጣቱና መግባቱ ጭንቀት የተሞላበት ነበር፡፡ እግዚአብሄር ግን ህዝቡን ነጻ ለማውጣት በተነሳ ዘመን ሶምሶን ተወለደ፡፡ እግዚአብሄር ለእናቱ ሲነግራት፡- …
Continue reading ሶምሶምና ህይወት [The failed Prince,1..]
ጊዜያዊ ዘላለማዊነት
ባለን ልዩ ልዩ አስተሳሰብ ምክኒያት ሰዎች ጊዜያዊውን ምድራዊ ኑሮ ዘላለም እንደሆነ በመቁጠር እንኖረዋለን። እንዲያ በመሆኑም እቅዳችን ከልክ ያለፈና የተለጠጠ ነው።መዘናጋትም ይታይበታል፡፡ በጊዜያዊው አለም ዘላለማዊ የሚመስል እቅድ ውስጥ መዘፈቅ ትክክለኛ ምርጫን መዘንጋት ይፈጥራል፡፡ ቁዋሚና ዘላለማዊ ነገር ምድር ላይ ሳይኖር እኛ ግን በራሳችን ዙሪያ እንደዚያ የመሳሰሉ እቅዶችን ስናስቀምጥ በጊዜያዊ የምድር ኑሮ ዘላለማዊንትን ልንገነባ እየሞከርን ነው ማለት ነው፡፡ …
Continue reading ጊዜያዊ ዘላለማዊነት
ከእግዚአብሄር ፊት መሸሽ
ሀጢያት ስንሰራ ከጻድቁ አምላክ ፊት እንሸሻለን፡፡ ሀጢያት ያሳድዳል፣ ሂድ ሂድ ጥፋ ተሰወር ይላል፡፡ የምህረት በር እንዳናይ አድርጎ የሽሽት ቁለቁለት ላይ ያኖረናል፡፡ ከእግዚአብሄር ፊት የሚሸሹ ሁሉ ስብራት ላይ ይወድቃሉ፡፡ መሸሽ ከእግዚአብሄር ክልል ያስወጣል፡፡ አዳም ከእግዚአብር ፊት በሸሸበት ቀን ከኤደን ገነት እስከወዲያኛው ተባረረ፡፡ከመልካም ነገር በራቅን ቁጥር እየለቀቀን የሚሄድ የእግዚአብሄር መልካም ነገር ብዙ ነው፡፡ ዘፍ.4:9-16 ”እግዚአብሔርም ቃየንን አለው፡- …
Continue reading ከእግዚአብሄር ፊት መሸሽ
