መዝ.106:1-4 ‘’ሃሌ ሉያ፤ ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ። የእግዚአብሔርን ኃይል ሥራ ማን ይናገራል? ምስጋናውንስ ሁሉ ማን ያሰማል? ፍርድን የሚጠብቁ፥ ጽድቅንም ሁልጊዜ የሚያደርጉ ምስጉኖች ናቸው።አቤቱ፥ በሕዝብህ ሞገስ አስበን፥ በመድኃኒትህም ጐብኘን’’ እግዚአብሄር የትውልድ ሁሉ አምላክ ስለሆነ በብሉይ ኪዳን ለፍጥረት ያደረገውን ቸርነት በአዲስ ኪዳንም በተመሳስይ ሁኔታ የቀጠለበት አጋጣሚ ነው አሁንም የሚታየው፣ ያለ እግዚአብሄር ፈቃድ የበላና የጠጣ …
Continue reading የእግዚአብሄር ቸርነት በአዲስ ኪዳን
Month:September 2023
ብቸኛና ፍጹም ሀይማኖት(11…)
የጌታ ኢየሱስ ክብር በብርሃን የተገጠለት አገልጋይ፣ ማዳኑንና ምህረቱን ከእርሱ የቀመሰ በአንድ ወቅት ግን የአማኞች አሳዳጅና ጠላት የነበረ ከተለወጠና የጌታ ጸጋ ካገኘው በሁዋላ ደግሞ ከሁሉም ሃዋርያት አብልጦ የሮጠ፣ አብዝቶ የደከመም የእግዚአብሄር ሰው የኖረበትንና የሰበከውን ሃይማኖት ለተተኪው ልጁ በጽናት አስይዞ ይሰድደው ዘንድ በምክሩ ሲያበረታው በብዙ የመጽሃፍ ቅዱስ ክፍል እንመለከታለን፤ በዚህ ስፍራ የምንመለከተው ቃል ደግሞ እንዲህ ሲል ይንገራል፦ …
Continue reading ብቸኛና ፍጹም ሀይማኖት(11…)
ተስፋው ብርቱ ነው(2…)
የእግዚአብሄር ቃል በዕብ.11:3 ላይ ሲናገር፦ ‘’ዓለሞች በእግዚአብሔር ቃል እንደ ተዘጋጁ፥ ስለዚህም የሚታየው ነገር ከሚታዩት እንዳልሆነ በእምነት እናስተውላለን።’’ ይላል። የማይታይ አምላክ እግዚአብሄር በማይታይ ቃሉ የሚታዩ ነገሮችን ፈጥሮአል፤ ይህ በእምነት የምንቀበለው እውነት ነው፤ ይህ የማይታይ አምላክ የማይታይ እቅድ፣ አሳብ፣ ፈቃድና ትእዛዝ ሁልጊዜ አለው፤ ስለዚህ ከዚያ ውስጥ የሚወጣ አካል የሚሆን እቅድ በእግዚአብሄር ዘንድ አለ ብሎ ማመን ከሰው ይጠበቃል …
Continue reading ተስፋው ብርቱ ነው(2…)
መንፈሳዊ ድካም(4…)
በመንፈስ ቅዱስ የተበረታታች ነፍስ ስታመሰግን እንዲህ አለች፦ ‘’ሃሌ ሉያ። ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤እግዚአብሔር ያዳናቸው፥ ከጠላቶች እጅ ያዳናቸው ይናገሩ።ከምሥራቅና ከምዕራብ፥ ከሰሜንና ከባሕር፥ ከየአገሩ ሰበሰባቸው።ውኃ በሌለበት ምድረ በዳ ተቅበዘበዙ፤ የሚኖሩበትንም ከተማ መንገድ አላገኙም። ተራቡ ተጠሙም፥ ነፍሳቸውም በውስጣቸው አለቀች። በተጨነቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፥ ከመከራቸውም አዳናቸው፤… የእግዚአብሔርን ቃል ስለ ዐመፁ፥ የልዑልንም ምክር ስለ ናቁ፥ልባቸው በድካም …
Continue reading መንፈሳዊ ድካም(4…)
