ጥሪን የማይምጥን ህይወት

የጌታ ቅዱስ አጠራር ጠሪው አምላክ ቅዱስ መሆኑንና የሚጠራቸው ሰዎችም ቅዱስ እንዲሆኑ እንደሚሻ ያመለክታል።በቅዱስ አጠራር የተጠራ ሰው ለጠሪው ሊለይና እንደተጠራ አስተውሎ ሊዘጋጅ ያስፈልጋል። እንዲሁም ቅዱስ መሆን የማይችል ሰውና ቅዱስ የሆነ አምላክ ህብረት ያደረጉበት መንገድ ላይ ትኩረት ሊያደርግ ተገቢ ነው። ለዚህም ምሪት የሚሆን የእግዚአብሄር አሰራር በቃሉ ላይ ተቀምጦአል። አህዛብ የተጠራነው በኛ ውስጥ ባለ መልካም አሳብና ስራ ምክኒያት …
Continue reading ጥሪን የማይምጥን ህይወት

ያከበረ ጠሪ

አንድ ትሁት ንጉስ በግዛቱ ያለውን ህዝብ በማክበር የእራት ግብዣ ጠራ።የተጠራው ህዝብ የንጉሱን ክብር ባይመጠንም ንጉሱ ያንን ሳይቆጥር ወደ እርሱ የክብር ስፍራ ሁሉን ጋበዘ።ንጉስ ፈራጅ ነው፣ነገር ግን ያን ስልጣኑንና ፍርድን አስቀምጦ በርሱ ግዛት በየትኛውም የህይወት ይዘት ያሉትን በርህራሄ ተመልክቶ ጋብዞአቸዋል።ንጉሱ ባለ ሞገስና የተፈራ ነው።ነገር ግን የጠራቸውን ምስኪኖች ውርደታቸውን ገለል አድርጎና በክብር አይቶ በዙርያው ካሉ ባለማእረጎች ጋር …
Continue reading ያከበረ ጠሪ

የፈራሽ ቤት መሃንዲሶች

ህያው ነፍስ ያለን የሰው ልጆች የሚናድ፣ የሚፈርስና የሚከስም ጊዜያዊ መኖርያ ውስጥ እንደምንኖር መቼም ልንዘነጋው የማይገባ ነው። የእግዚአብሄር ፈቃድ የፈጠረውን አካል ከምድር እንዳወጣው መልሶ በምድር ወስጥ እንዲከስም ወስኖአል።ነቢዩ በኢሳ.38:12-16 ላይ፦ “ማደሪያዬ ተነቀለች፥ እንደ እረኛ ድንኳንም ከእኔ ዘንድ ተወገደች፤ ሕይወቴንም እንደ ሸማኔ ጠቀለልሁ፥ እርሱም ከመጠቅለያው ይቈርጠኛል፤ ከማለዳም ጀምሮ እስከ ማታ ድረስ ታጠፋኛለህ። እስኪነጋ ድረስ ቈይቼ ነበር፤ እርሱ …
Continue reading የፈራሽ ቤት መሃንዲሶች

ሶምሶምና ህይወት [The failed Prince,2..]

የሚከተለው ታሪክ አሳዛኙ የሶምሶን የህይወት ክፍል ነው፦ መሳ.16:16-21 “…ዕለት ዕለትም በቃልዋ ነዘነዘችው አስቸገረችውም፥ ነፍሱም እስከ ሞት ድረስ ተጨነቀች።እርሱም፦ ከእናቴ ማኅፀን ጀምሬ ለእግዚአብሔር የተለየሁ ነኝና በራሴ ላይ ምላጭ አልደረሰም፤ የራሴንም ጠጕር ብላጭ ኃይሌ ከእኔ ይሄዳል፥ እደክማለሁም፥ እንደ ሌላም ሰው እሆናለሁ ብሎ የልቡን ሁሉ ገለጠላት።… እርስዋም በጕልበትዋ ላይ አስተኛችው፤ አንድ ሰውም ጠራች፥ እርሱም ሰባቱን የራሱን ጕንጕን ላጨው። …
Continue reading ሶምሶምና ህይወት [The failed Prince,2..]