ጠይቆ ያለመቀበል ፈልጎ ያለማግኘት የወለደው ውጤት ሲሆን የዚህም ምክኒያት ሰጪውን አምላክ ፊት ሽቶ ለማየት ያለመቻል የፈጠረው ውድቀትና ያለመረጋጋት ነው፡፡ በሌላ አባባል ሰጪውን አምላክ በትክክለኛ አካሄድ ተራምደን ልናገኘው ባለመቻላችን የጠየቅነውን ነገር ከሰጪው መቀበል አልቻልንም፣ ለማግኘት እንደተመኘነው አልተሳካልንምም ማለት ነው፤ ሞገስ አልባ አካሄድ ማለትም ይሄው ነው፡፡ ለመሆኑ ለምንድነው ሰው ከፈጣሪው አንዳች ነገር ፈልጎ ሳለ ቢጠይቅ ከርሱ የፈለገውን …
Continue reading እየጠየቁ ያለመቀበል{2..}
Category:Uncategorized
የሀዋርያት ስራ መጽሀፍ – የሀይማኖቶች መከራከሪያ ሜዳ[misunderstanding the book]
በክርስትና እምነት ውስጥ የሚጠቃለሉ አብዛኛዎቹ እምነቶች የጋራ የሆኑ ወይም ብዙም የማያከራክሩ የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍሎችን ይጋራሉ፡፡ስለዚህ ሁሎችም በሚባል ደረጃ በህግ በመዝሙራትና በነቢያት የተጻፉ መጻህፍትን (የብሉይ ኪዳን መጽሃፍትን)ያለብዙ ልዩነት ሊቀበሉ ይችላሉ፡፡ከዚህ በተጨማሪ የወንጌል መጽሀፍቶችንና መልእክቶችን ጭምር ያለክርክር ያስተምሩዋቸዋል፣ያምኑአቸዋል፡፡ነገር ግን ሁሎችም በሚያስብል ደረጃ በሀዋርያት ስራ መጽሀፍ ላይ የተለያየ አመለካከትና እምነት ያንጸባርቃሉ፡፡መጽሀፍ ቅዱስ የመዘገበውን የቤተክርስቲያን አመሰራረት ያለማወላወል ከተቀበልን ዛሬ …
Continue reading የሀዋርያት ስራ መጽሀፍ – የሀይማኖቶች መከራከሪያ ሜዳ[misunderstanding the book]