በወንጌል ጉዳይ ዋነኛ ናቸው ከሚባሉት ነገሮች መሀል በወንጌል መልዕክት ውስጥ የሚገኘውን የጌታ ደህንነት ሰው እንዴት አድርጎ እየተቀበለውና እየኖረው ነው? የሚለው ነው፡፡ታላቅና ዘላለማዊ የሆነ የአምላክ እቅድ ወደ ሰዎች ሲላክ ሰዎች አቀባበላችን እንዴት ነበር? መላእክት የጌታን መወለድ በአድናቆትና በሙገሳ ሊያጅቡ ከሰማያት ወርደዋል።ነብያት ስለዚህ መዳን በትልቁ አጉልተው ተናግረዋል።ቅዱሳን በመንፈስ ሆነው ስለእርሱ አመስግነዋል። ሉቃ1:67-75 “አባቱ ዘካርያስም(የመጥምቁ ዮሃንስ አባት) መንፈስ …
Continue reading ወንጌልን መቀበል
Category:የእውነት እውቀት
የታመነው ዜና
ወንጌልን እጅግ አስተማማኝ፣ውብና አስደሳች ዜና ያደረገው በጌታ ኢየሱስ የሆነው ጸጋና እውነት በውስጡ በመገለጡ ነው፡፡የጌታ ኢየሱስ ወደ ምደር መምጣት ከመንፈስ አለም ሳይቀር የምስራች ነጋሪዎችን የጋበዘ ነበር፡፡ እነዚህ እንግዶች መናፍሰቶች ቢሆኑም ለሰው ልጅ ተስፋ የሆነ ዜና ስለያዙ ያን የታመነ ዜና ያበስሩ ዘንድ ወደ ምድር ወረዱ፡፡ ስለዚህ ያኔ እንዲህ ሆነ፡- ” በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ …
Continue reading የታመነው ዜና
የእውነት እውቀት[3/3]
1.4 የወንጌል መጽሀፍት ስለኢየሱስ ሕይወት የተጻፉ መጻሕፍት ናቸው፡፡ ኢየሱስ ወደ ሰማይ ከወጣ በኋላ፣ ደቀመዛሙርት የእርሱን ወዲያው መመለስ ይጠባበቁ ነበር፣ በህይወት እያሉ እንደሚከሰት ገምተው ነበርና፡፡በዚህም ምክንያት ለወደፊት ትውልዶች የሚሆን የጽኁፍ መረጃ ለማስቀመጥ ብዙም ትኩረት ሳይሰጠው ቀረ፡፡ ነገር ግን የዐይን ምስክሮች እየሞቱ መሄድና የቤተክርስቲያን የሚስዮናውያን ተልእኮ ፍላጎት እያደገ ሲሄድ፣ የክርስትና መሰረት የሆነውን ጌታ ህይወት እና ትምህርቶች በፅሁፍ ማስፈር …
Continue reading የእውነት እውቀት[3/3]
የእውነት እውቀት[2/3]
1.2 ወንጌል ስለ ናዝሬቱ ኢየሱስ ስራና ትምህርት የተፃፈ ዘገባ: በዮሐ.21:24-25 ውስጥ ቃሉ ሲናገር “ስለ እነዚህም የመሰከረ ይህንንም ጽፎ ያለ ይህ ደቀ መዝሙር ነው፥ ምስክሩም እውነት እንደ ሆነ እናውቃለን። ኢየሱስም ያደረገው ብዙ ሌላ ነገር ደግሞ አለ፤ ሁሉ በእያንዳንዱ ቢጻፍ ለተጻፉት መጻሕፍት ዓለም ራሱ ባልበቃቸውም ይመስለኛል።” ይላል፡፡በእርግጥ ወንጌል ብቸኛው የክርስቶስ ስራ የመረጃ ምንጭ ነው፡፡በየእለቱ፣በየሰአቱ፣በየደቂቃውና፣በየሽርፍራፊው ጊዜ ሳይቀር የሰራው …
Continue reading የእውነት እውቀት[2/3]
የእውነት እውቀት[1/3]
1.1 ወንጌል የኢየሱስን መወለድ ያበሰረ የደስታ ዜና፡፡ የምስራች! አስደናቂና ታላቅ የሆነ ዜና፣ የሰው ልጆችን በደስታ የሚሞላ ብስራት በጌታ መወለድ ምክኒያት በምድር ላይ ወጥቶአል፡፡የጌታ ኢያሱስ የመወለድ አዋጅ በመላእክት በኩል የተነገረ ነበር፡፡ይህም የእግዚአብሄር ፈቃድና ፍቅር ለፍጥረት ሁሉ የመገለጡ ምስራች ሲሆን አለም ከመፈጠሩ በፊት እግዚአብሄር አቅዶ በእርሱ ዘንድ የጠበቀው፣ ቀኑና ዘመኑ ሲደርስ ከእግዚአብሄር የወጣ የደህንነት አዋጅ ነው፡፡ያም …
Continue reading የእውነት እውቀት[1/3]
